ጸጋው የሚገኝበት ሕይወት የሚለወጥበት

ጌታ አገልጋዮቹን ከስቃይ ሁሉ ለመጠበቅ ቃል አይገባም፤ ነገር ግን ከእነርሱ ጋር ለመቆም፣ እምነታቸውን ለመጠበቅ፣ ዓላማውን በእነርሱ በኩል ለመፈጸምና በሰላም ወደ ሰማያዊ መንግሥቱ ለማድረስ ቃል ይገባል። ያለን መተማመን ክፉ ነገር አይደርስብንም የሚለው አይደለም፣ ነገር ግን ምንም አይነት ክፉ የሆነ ነገር ከክርስቶስ ፍቅር ሊለየን አይችልም  ወደ ዘላለማዊ ቤታችን በሰላም ያደርሰናል፤ 

ዳዊት እውነተኛ ተስፋ የሚገኘው በተሻለ የሕይወት ሁኔታ ሳይሆን ጌታን በማወቅ፣ በመፈለግና እርሱን በመጠበቅ እንደሆነ ያስተምረናል፤ እውነተኛ ተስፋ ፊቱን እንድንፈልግ ያደርገናል እውነተኛ ተስፋ ከእርሱ ጋር የጀመርነውን እንድንጨርስ ያደርገናል፣ እውነተኛ ተስፋ በመንገዱ እንድንጓዝ ያደገናል፣ እውነተኛ ተስፋ እርሱን እንድንጠብቅ ያስችለናል፤

ይምጡ ያግኙን

ክርስቶስ ማዕከል የሆነበት፣ ቅዱስ ቃሉ የሚሰበክበት፣ ቤተ ክርስቲያን በተልእኮ ያለችበት። Christ-centered. Bible-preaching. Community on mission

Slide 1
Lorem Ipsum is simply dummy text of the printing and typesetting industry.
Button Text
Slide 2
Lorem Ipsum is simply dummy text of the printing and typesetting industry.
Button Text
Slide 3
Lorem Ipsum is simply dummy text of the printing and typesetting industry.
Button Text